1 ዜና መዋዕል 6:11-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ዓዛርያስ አማርያን ወለደ፤አማርያም አኪጦብን ወለደ፤

12. አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤ሳዶቅ ሰሎምን ወለደ፤

13. ሰሎም ኬልቅያስን ወለደ፤ኬልቅያስ ዓዛርያስን ወለደ፤

14. ዓዛርያስ ሠራያን ወለደ፤ሠራያ ኢዮሴዴቅን ወለደ።

15. እግዚአብሔር የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሕዝብ በናቡከደነፆር እጅ ተማርከው እንዲወሰዱ ባደረገ ጊዜ ኢዮሴዴቅም አብሮ ተማርኮ ሄደ።

1 ዜና መዋዕል 6