1 ዜና መዋዕል 5:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከብቶቻቸው በገለዓድ ምድር በዝተው ስለ ነበር በምሥራቅ በኩል ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ እስከ ምድረ በዳው ዳርቻ ድረስ የሚገኘውን ምድር ያዙ።

1 ዜና መዋዕል 5

1 ዜና መዋዕል 5:4-10