1 ዜና መዋዕል 5:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የአጋራውያንንም እንስሶች ማረኩ፤ እነዚህም አምሳ ሺህ ግመሎች፣ ሁለት መቶ አምሳ ሺህ በጎችና ሁለት ሺህ አህዮች ነበሩ። እንዲሁም አንድ መቶ ሺህ ሰው ማረኩ።

1 ዜና መዋዕል 5

1 ዜና መዋዕል 5:12-26