1 ዜና መዋዕል 5:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሮቤል፣ የጋድና የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሥልሳ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው። እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ ሰይፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ናቸው።

1 ዜና መዋዕል 5

1 ዜና መዋዕል 5:13-19