1 ዜና መዋዕል 4:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዕዝራ ወንዶች ልጆች፤ዬቴር፣ ሜሬድ፣ ዔፌር፣ ያሎን። ከሜሬድ ሚስቶች አንዲቱ ማርያምን፣ ሸማይንና የኤሽትምዓን አባት ይሽባን ወለደች።

1 ዜና መዋዕል 4

1 ዜና መዋዕል 4:15-21