1 ዜና መዋዕል 4:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መዖኖታይ ደግሞ ዖፍራን ወለደ።ሠራያ የኢዮአብ አባት ሲሆን፣ ኢዮአብ ጌሐራሺምን ወለደ፤ የእደ ጥበብ ባለ ሙያዎች ስለ ነበሩ ይህ ስም ተሰጣቸው።

1 ዜና መዋዕል 4

1 ዜና መዋዕል 4:7-22