1 ዜና መዋዕል 3:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሐናንያ ዘሮች፤ፈላጥያ፣ የሻያ፤ እንዲሁም የረፋያ፣ የአርናን፣ የአብድዩና የሴኬንያ ወንዶች ልጆች።

1 ዜና መዋዕል 3

1 ዜና መዋዕል 3:14-24