1 ዜና መዋዕል 29:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥራ የሰጡትም አምስት ሺህ መክሊት ወርቅ፣ ዐሥር ሺህ ዳሪክ ወርቅ፣ ዐሥር ሺህ መክሊት ብር፣ ዐሥራ ስምንት ሺህ መክሊት ናስ አንድ መቶ ሺህ መክሊት ብረት ነው።

1 ዜና መዋዕል 29

1 ዜና መዋዕል 29:1-16