1 ዜና መዋዕል 29:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባለጠግነትና ክብር የሚገኘው ከአንተ ነው፤አንተም የሁሉ ገዢ ነህ፤ከፍ ከፍ ለማድረግ፣ ለሁሉም ብርታትን ለመስጠት፣ብርታትና ኀይል በእጅህ ነው።

1 ዜና መዋዕል 29

1 ዜና መዋዕል 29:6-18