1 ዜና መዋዕል 28:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለኝ፤ ‘ጦረኛ ሰው ስለሆንህና ደምም ስላፈሰስህ፣ አንተ ለስሜ ቤት አትሠራም’።

1 ዜና መዋዕል 28

1 ዜና መዋዕል 28:1-10