1 ዜና መዋዕል 27:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አጋራዊው ያዚዝ የበግና የፍየል መንጋዎች ኀላፊ ነበረ።እነዚህ ሁሉ የንጉሥ ዳዊት ንብረት ኀላፊዎች ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 27

1 ዜና መዋዕል 27:27-34