1 ዜና መዋዕል 26:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሜሱላም በቂ ችሎታ ያላቸው ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶች ነበሩት፤ ቊጥራቸውም ባጠቃላይ ዐሥራ ስምንት ነበረ።

1 ዜና መዋዕል 26

1 ዜና መዋዕል 26:7-14