1 ዜና መዋዕል 26:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሪያም ጠንካሮችና የቤተ ሰባቸው አለቆች የሆኑ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ሥጋ ዘመዶች ነበሩት። ንጉሥ ዳዊትም እነዚህን የእግዚአብሔር ለሆነውና የንጉሡም በሆነው ጒዳይ ላይ ሮቤልን፣ ጋድንና የምናሴን ነገድ እኵሌታ ኀላፊ አድርጎ ሾማቸው።

1 ዜና መዋዕል 26

1 ዜና መዋዕል 26:25-32