1 ዜና መዋዕል 24:9-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. አምስተኛው ለመልክያ፣ስድስተኛው ለሚያሚን፣

10. ሰባተኛው ለአቆስ፣ስምንተኛው ለአብያ፣

11. ዘጠነኛው ለኢያሱ፣ዐሥረኛው ለሴኬንያ፣

12. ዐሥራ አንደኛው ለኤሊያሴብ፣ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂም፣

13. ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፖ፣ዐሥራ አራተኛው ለየሼብአብ፣

14. ዐሥራ አምስተኛው ለቢልጋ፣ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣

1 ዜና መዋዕል 24