1 ዜና መዋዕል 24:10-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ሰባተኛው ለአቆስ፣ስምንተኛው ለአብያ፣

11. ዘጠነኛው ለኢያሱ፣ዐሥረኛው ለሴኬንያ፣

12. ዐሥራ አንደኛው ለኤሊያሴብ፣ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂም፣

13. ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፖ፣ዐሥራ አራተኛው ለየሼብአብ፣

14. ዐሥራ አምስተኛው ለቢልጋ፣ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣

15. ዐሥራ ሰባተኛው ለኤዚር፣ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጼጽ፣

16. ዐሥራ ዘጠነኛው ለፈታያ፣ሃያኛው ለኤዜቄል፣

17. ሃያ አንደኛው ለያኪን፣ሃያ ሁለተኛው ለጋሙል፣

18. ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ሃያ አራተኛ ለመዓዝያ ወጣ።

1 ዜና መዋዕል 24