1 ዜና መዋዕል 23:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም መባ ሆኖ የሚቀርበውን ኅብስተ ገጽ፣ የእህል ቍርባኑን ዱቄት፣ ያለ እርሾ የሚጋገረውን ቂጣ የሚጋግሩ፣ የሚያቦኩና የሚሰፈረውንም ሆነ የሚለካውን ሁሉ በኀላፊነት የሚቈጣጠሩ እነርሱ ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 23

1 ዜና መዋዕል 23:20-32