1 ዜና መዋዕል 22:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ከእግዚአብሔር እንዲህ የሚል ቃል መጣልኝ፤ “አንተ ብዙ ደም አፍስሰሃል፤ ብዙ ጦርነትም አድርገሃል፤ በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም ያፈሰስህ ስለ ሆነ አንተ ለስሜ ቤት አትሠራልኝም፤

1 ዜና መዋዕል 22

1 ዜና መዋዕል 22:1-15