1 ዜና መዋዕል 21:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ዳዊት ለኦርና የቦታውን ዋጋ ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ ከፈለ።

1 ዜና መዋዕል 21

1 ዜና መዋዕል 21:18-30