1 ዜና መዋዕል 2:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የይረሕምኤል ወንድም የካሌብ ወንዶች ልጆች፤የበኵር ልጁ ሞሳ ሲሆን፣ እርሱም ዚፍን ወለደ፤ ዚፍም መሪሳን ወለደ፤ መሪሳም ኬብሮንን ወለደ።

1 ዜና መዋዕል 2

1 ዜና መዋዕል 2:40-45