1 ዜና መዋዕል 2:37-42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

37. ዛባድ ኤፍላልን ወለደ፤ኤፍላል ዖቤድን ወለደ፤

38. ዖቤድ ኢዩን ወለደ፤ኢዩ ዓዛርያስን ወለደ፤

39. ዓዛርያስ ኬሌስን ወለደ፤ኬሌስ ኤልዓሣን ወለደ፤

40. ኤልዓሣ ሲስማይን ወለደ፤ሲስማይ ሰሎምን ወለደ፤

41. ሰሎም የቃምያን ወለደ፤የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ።

42. የይረሕምኤል ወንድም የካሌብ ወንዶች ልጆች፤የበኵር ልጁ ሞሳ ሲሆን፣ እርሱም ዚፍን ወለደ፤ ዚፍም መሪሳን ወለደ፤ መሪሳም ኬብሮንን ወለደ።

1 ዜና መዋዕል 2