1 ዜና መዋዕል 2:36-41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

36. ዓታይ ናታንን ወለደ፤ናታንም ዛባድን ወለደ፤

37. ዛባድ ኤፍላልን ወለደ፤ኤፍላል ዖቤድን ወለደ፤

38. ዖቤድ ኢዩን ወለደ፤ኢዩ ዓዛርያስን ወለደ፤

39. ዓዛርያስ ኬሌስን ወለደ፤ኬሌስ ኤልዓሣን ወለደ፤

40. ኤልዓሣ ሲስማይን ወለደ፤ሲስማይ ሰሎምን ወለደ፤

41. ሰሎም የቃምያን ወለደ፤የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ።

1 ዜና መዋዕል 2