1 ዜና መዋዕል 2:13-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. የእሴይ ወንዶች ልጆች፤የበኵር ልጁ ኤልያብ፣ ሁለተኛ ልጁ አሚናዳብ፣ ሦስተኛ ልጁ ሣማ፣

14. አራተኛ ልጁ ናትናኤል፣ አምስተኛ ልጁ ራዳይ፣

15. ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ ሰባተኛ ልጁ ዳዊት።

16. እኅቶቻቸውም ጽሩያና አቢግያ ነበሩ። የጽሩያ ሦስት ወንዶች ልጆች አቢሳ፣ ኢዮአብና አሣኤል ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 2