1 ዜና መዋዕል 16:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ድምፀ መለከቱንና ጸናጽሉን ለማሰማት፣ ደግሞም መንፈሳዊ መዝሙር ሲዘመር ለሚጠቀሙባቸው ሌሎች መሣሪያዎች ኀላፊዎቹ ኤማንና ኤዶታም ነበሩ፤ የኤዶታምም ልጆች በሩን እንዲጠብቁ ተመድበው ነበር።

1 ዜና መዋዕል 16

1 ዜና መዋዕል 16:37-43