1 ዜና መዋዕል 11:44-47 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

44. አስታሮታዊው ዖዝያ፣ የአሮዔራዊውየኮታም ልጆች ሻማና ይዒኤል፣

45. የሺምሪ ልጅ ይዲኤል፣ወንድሙም ቴዳዊው ዮሐ፣

46. መሐዋዊው ኤሊኤል፣የኤልነዓም ልጆች ይሪባይና ዮሻውያ፣ሞዓባዊው ይትማ፣

47. ኤሊኤል፣ ዖቤድና ምጾባዊው የዕሢኤል።

1 ዜና መዋዕል 11