1 ዜና መዋዕል 11:42-47 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

42. የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤እርሱም የሮቤላውያንና አብረውትለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።

43. የማዕካ ልጅ ሐናን፣ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፣

44. አስታሮታዊው ዖዝያ፣ የአሮዔራዊውየኮታም ልጆች ሻማና ይዒኤል፣

45. የሺምሪ ልጅ ይዲኤል፣ወንድሙም ቴዳዊው ዮሐ፣

46. መሐዋዊው ኤሊኤል፣የኤልነዓም ልጆች ይሪባይና ዮሻውያ፣ሞዓባዊው ይትማ፣

47. ኤሊኤል፣ ዖቤድና ምጾባዊው የዕሢኤል።

1 ዜና መዋዕል 11