1 ዜና መዋዕል 11:37-45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

37. ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፣የኤዝባይ ልጅ ነዕራይ፤

38. የናታን ወንድም ኢዮኤል፣የሃግሪ ልጅ ሚብሐር፣

39. አሞናዊው ጼሌቅ፣የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ነሃራይ፣

40. ይትራዊው ዒራስ፣ይትራዊው ጋሬብ፣

41. ኬጢያዊው ኦርዮ፣የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣

42. የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤እርሱም የሮቤላውያንና አብረውትለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።

43. የማዕካ ልጅ ሐናን፣ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፣

44. አስታሮታዊው ዖዝያ፣ የአሮዔራዊውየኮታም ልጆች ሻማና ይዒኤል፣

45. የሺምሪ ልጅ ይዲኤል፣ወንድሙም ቴዳዊው ዮሐ፣

1 ዜና መዋዕል 11