1 ዜና መዋዕል 1:9-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. የኩሽ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ፣ ሰብቃታ።የራዕማ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ድዳን።

10. ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያውኀያል ጦረኛ ሆነ።

11. ምጽራይም የሉዲማውያን፣ የዐናማውያን፣ የላህባማውያን፣ የነፍተሂማውያን፣

12. የፈትሩሲማውያን፣ የፍልስጥኤማውያን ቅድመ አባቶች የሆኑት የከስሉሂ ማውያንና የከፍቶሪማውያን ነገዶች አባት ነው።

13. ከነዓን የበኵር ልጁ የሆነው የሲዶን እንዲሁም የኬጢያውያን፣

14. የኢያቡሳውያን፣ የአሞራውያን፣ የጌርጌሳውያን፣

15. የኤዊያውያን፣ የዐርካውያን፣ የሲኒውያን፣

16. የአራዴዎያውያን፣ የሰማርያውያን፣ የአማቲያውያን አባት ነው።

1 ዜና መዋዕል 1