1 ዜና መዋዕል 1:8-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. የካም ወንዶች ልጆች፤ኩሽ፣ ምጽራይም፣ ፉጥ፣ ከነዓን።

9. የኩሽ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ፣ ሰብቃታ።የራዕማ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ድዳን።

10. ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያውኀያል ጦረኛ ሆነ።

11. ምጽራይም የሉዲማውያን፣ የዐናማውያን፣ የላህባማውያን፣ የነፍተሂማውያን፣

12. የፈትሩሲማውያን፣ የፍልስጥኤማውያን ቅድመ አባቶች የሆኑት የከስሉሂ ማውያንና የከፍቶሪማውያን ነገዶች አባት ነው።

1 ዜና መዋዕል 1