1 ዜና መዋዕል 1:4-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. የኖኅ ወንዶች ልጆች፤ሴም፣ ካም፣ ያፌት።

5. የያፌት ወንዶች ልጆች፤ጋሜር፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ።

6. የጋሜር ወንዶች ልጆች፤አስከናዝ፣ ሪፋት፣ ቴርጋማ።

7. የያዋን ወንዶች ልጆች፤ኤሊሳ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም፣ ሮድኢ።

8. የካም ወንዶች ልጆች፤ኩሽ፣ ምጽራይም፣ ፉጥ፣ ከነዓን።

1 ዜና መዋዕል 1