1 ዜና መዋዕል 1:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የአብርሃም ቁባት ኬጡራ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዘምራን፣ ዮቅሳን፣ ሜዳን፣ ምድያም፣ የስቦቅና፣ ስዌሕ ናቸው።የዮቅሳን ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ድዳን።

1 ዜና መዋዕል 1

1 ዜና መዋዕል 1:30-39