1 ዜና መዋዕል 1:23-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. ኦፊርን፣ ኤውላጥን፣ ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ናቸው።

24. ሴም፣ አርፋክስድ፣ ሳለ፣

25. ዔቦር፣ ፋሌቅ፣ ራግው፣

26. ሴሮሕ፣ ናኮር፣ ታራ፣

27. እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለው አብራም።

28. የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ይስሐቅ፣ እስማኤል።

29. የእነዚህ ዘሮች የሚከተሉት ናቸው፤የእስማኤል በኵር ልጅ ነባዮት፣ ቄዳር፣ ነብዳኤል፣ መብሳም፣

30. ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣ ኩዳን፣ ቴማን፣

31. ኢጡር፣ ናፌስ፣ ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።

1 ዜና መዋዕል 1