1 ዜና መዋዕል 1:18-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ሳላም ዔቦርን ወለደ።

19. ዔቦር ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ፤በዘመኑ ምድር ስለተከፈለች፣ የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተብሎ ተጠራ፤ ወንድሙም ዮቅጣን ተባለ።

20. ዮቅጣንም፡አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣

21. ሀዶራምን፣ አውዛልን፣ ደቅላን፣

1 ዜና መዋዕል 1