1 ዜና መዋዕል 1:1-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አዳም፣ ሴት፣ ሄኖስ፣

2. ቃይናን፣ መላልኤል፣ ያሬድ፣

3. ሄኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ።

4. የኖኅ ወንዶች ልጆች፤ሴም፣ ካም፣ ያፌት።

5. የያፌት ወንዶች ልጆች፤ጋሜር፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ።

6. የጋሜር ወንዶች ልጆች፤አስከናዝ፣ ሪፋት፣ ቴርጋማ።

1 ዜና መዋዕል 1