1 ነገሥት 8:50 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአንተ ላይ ስለሠሩት ኀጢአት፣ አንተንም ስለ በደሉህ በደል ሁሉ ሕዝብህን ይቅር በል፤ የማረኳቸውም እንዲራሩላቸው አድርግ።

1 ነገሥት 8

1 ነገሥት 8:45-52