1 ነገሥት 8:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሥ ሰሎሞንና አብሮት በዚያ የተሰበሰበው መላው የእስራኤል ጉባኤም በታቦቱ ፊት በመሆን ስፍር ቊጥር የሌለው በግና በሬ ሠዋ።

1 ነገሥት 8

1 ነገሥት 8:1-13