1 ነገሥት 7:48 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ሰሎሞን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አግልግሎት እንዲውሉ ከዚህ የሚከተሉትን ዕቃዎች ሁሉ ሠራ፤የወርቅ መሠዊያን፣ገጸ ኅብስቱ የሚቀመጥበትን የወርቅ ጠረጴዛ፤

1 ነገሥት 7

1 ነገሥት 7:46-51