1 ነገሥት 3:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም፣ “ይህችኛዪቱ፣ ‘የእኔ ልጅ በሕይወት ያለው ነው፣ የአንቺ የሞተው ነው’ ትላለች፤ ያችኛዪቱ ደግሞ፣ ‘አይደለም የአንቺ ልጅ ሞቶአል፣ በሕይወት ያለው የእኔ ነው’ ትላለች” አለ።

1 ነገሥት 3

1 ነገሥት 3:22-27