1 ነገሥት 20:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አክዓብም፣ “ይህን የሚያደርገው ማን ነው?” ሲል ጠየቀ።ነቢዩም፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ይህን የሚያደርጉት የየአውራጃው አዛዥ የሆኑ ወጣት መኰንኖች ናቸው’ ” አለው።“ታዲያ ጦርነቱን የሚጀምረው ማን ነው?” ሲል ጠየቀ።ነቢዩም፣ “አንተው ትጀምራለህ” ብሎ መለሰ።

1 ነገሥት 20

1 ነገሥት 20:5-19