1 ነገሥት 2:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ንጉሡ የዮዳሄን ልጅ በናያስን አዘዘው፤ በናያስም ወጣ፤ ሳሚንም መቶ ገደለው።በዚህ ጊዜም መንግሥቱ በሰሎሞን እጅ ጸና።

1 ነገሥት 2

1 ነገሥት 2:45-46