1 ነገሥት 18:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አገልጋዩንም፣ “ውጣና ወደ ባሕሩ ተመልከት” አለው።አገልጋዩም ሄዶ ተመለከተና፤ “በዚያ ምንም የለም” አለው።ኤልያስ ሰባት ጊዜ፣ “እንደ ገና ሂድ” አለው።

1 ነገሥት 18

1 ነገሥት 18:39-46