1 ነገሥት 16:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም አክዓብ የአሼራን ምስል ዐምድ በማቆም ከእርሱ በፊት ከነበሩት የእስራኤል ነገሥታት ይልቅ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ለቊጣ የሚያነሣሣ ድርጊት ፈጸመ።

1 ነገሥት 16

1 ነገሥት 16:24-34