1 ነገሥት 13:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቤቴል ባለው መሠዊያ፣ በሰማርያ ከተሞችና በየኰረብታው ባሉ ማምለኪያ ስፍራዎች ላይ በእግዚአብሔር ቃል ጮኾ ያሰማው መልእክት በትክክል የሚፈጸም ነውና።”

1 ነገሥት 13

1 ነገሥት 13:30-34