1 ነገሥት 1:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቤርሳቤህም ለጥ ብላ እጅ ከነሣች በኋላ እፊቱ በጒልበቷ ተንበረከከች።ንጉሡም፣ “ምን ትፈልጊያለሽ?” ሲል ጠየቃት።

1 ነገሥት 1

1 ነገሥት 1:11-21