1 ተሰሎንቄ 5:26-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ወንድሞችን ሁሉ በተቀደሰ አሳሳም ሰላም በሏቸው።

27. ይህ መልእክት ለወንድሞች ሁሉ እንዲነበብ በጌታ ዐደራ እላችኋለሁ።

28. የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

1 ተሰሎንቄ 5