1 ተሰሎንቄ 4:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንድሞች ሆይ፤ አንቀላፍተው ስላሉ ሰዎች ሳታውቁ እንድትቀሩ አንፈልግም፤ ደግሞም ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ሰዎች እንድታዝኑ አንሻም።

1 ተሰሎንቄ 4

1 ተሰሎንቄ 4:3-18