1 ተሰሎንቄ 2:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ጌታችን ኢየሱስ ሲመጣ በእርሱ ፊት ተስፋችን ወይም ደስታችን ወይም አክሊላችን ማን ነው? እናንተ አይደላችሁምን?

20. በርግጥ ክብራችንም ደስታችንም ናችሁ።

1 ተሰሎንቄ 2