1 ተሰሎንቄ 2:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይኸውም ይድኑ ዘንድ ለአሕዛብ እንዳንናገር ለመከልከል ነው፤ በዚህ ሁኔታ ኀጢአታቸውን ሁል ጊዜ በራሳቸው ላይ እስከ መጨረሻው እያከማቹ ይሄዳሉ። ቊጣውም በእነርሱ ላይ ያለ ልክ መጥቶአል።

1 ተሰሎንቄ 2

1 ተሰሎንቄ 2:15-20