1 ቆሮንቶስ 9:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ግን ከእነዚህ መብቶች በአንዱ እንኳ አልተጠቀምሁም፤ አሁንም ይህን የምጽፍላችሁ እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች ታደርጉልኛላችሁ በሚል ተስፋ አይደለም፤ ማንም ትምክሕቴን ከንቱ ከሚያደርግብኝ ሞት ይሻለኛልና።

1 ቆሮንቶስ 9

1 ቆሮንቶስ 9:14-21