1 ቆሮንቶስ 7:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አግብተህ ከሆነ መፋታትን አትሻ፤ ካላገባህም ሚስት ለማግባት አትፈልግ።

1 ቆሮንቶስ 7

1 ቆሮንቶስ 7:26-35