1 ቆሮንቶስ 7:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ ሴት፤ ባልሽን ታድኚው እንደሆነ ምን ታውቂያለሽ? ወይስ አንተ ሰው፤ ሚስትህን ታድናት እንደሆነ ምን ታውቃለህ?

1 ቆሮንቶስ 7

1 ቆሮንቶስ 7:8-25